በቴሌብር ይክፈሉ በማንኛውም ቦታ እና ጊዜ ቴሌብርን በመጠቀም የኢትዮ ቴሌኮም ሂሳብዎን (bill) ለመክፈል ወይም ትኬቶችን ለመግዛት (ለምሳሌ፡- አንድነት ፓርክ) በጣም አመቺ ነው።