የነዳጅ ግብይት ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ በገቢዎች ሚኒስቴር ተቀባይነት ያለው ደረሰኝ ያገኛሉ  

ከዚህ ቀደም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርዎን ካላስመዘገቡ ለማስመዝገብ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ። 

የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያን ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡