በምትሰሩት ሥራ ሀፍረት አይሰማችሁ። ሰዎች ገበታችሁ ላይ ምግብ አያስቀምጡላችሁም ወይም የቤት ኪራይ፣ የልጆች ት/ት ክፍያ አይከፍሉላችሁም። ምንም ነገር አምናችሁበት እስከሰራችሁ ድረስ፣ ገቢ እስካገኛችሁበት ድረስ ለጊዜውም እንኳን ቢሆን ልትኮሩ ይገባችኋል። በሥራችሁ ትኮራላችሁ ማለት ግን ሁሌም በዚያ ሥራ ላይ ተመጣጣኝ ላልሆነ ክፍያ ትቆያላችሁ ማለት አይደለም። አንድ ቀን ጥረታችሁን የሚመጥን ሥራ፣ ዋጋችሁን የሚመዝን ሥራ ቦታ ያጋጥማችኋል።
Categories
- Zemen GEBEYA
- Packages
- telebirr
- telegebeya
- Fixed Broadband
- Domain name & Hosting
- Cloud Services
- 4G/5G
- Phone and Device
- CRBT
- International Services
- VAS Services
- Digital lifestyle
- VoLTE
- RCS
- MMS
- VMS
Read More
Behaviors To Become a Person of Influence
build others up.
be positive.
be approachable.
be curious.
be genuine.
find your path & go....
Number or Numeric Lock is not working on Windows 11/10
To fix Num Lock not working issue on Windows 11/10, follow these steps:
Troubleshoot in Clean...
Global network system
In some areas the access of network is to low. How can this company work on the way to solve this...
© 2025 teleforum