የሞባይል ስልክዎ የአየር ሰዓት በማይኖረው ጊዜ ወደሚፈልጉት ወዳጅ ዘመድ “ቢፕ ኮል” (ሚስድ ኮል) በመላክ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ !
አገልግሎቱን በክፍያ ምክንያት ወጪ ጥሪ ማድረግ የማይችሉ የድህረ ክፍያ ደንበኞችም መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ለሀገር ውስጥ ጥሪዎች ብቻ የሚያገለግል ነው፡፡
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia