ፈጣን የብሮድባንድ ኢንተርኔት ሞደም ኪስን በማይጎዳ የክፍያ አማራጭ !

እስከ 12 ወራት ድረስ በተራዘመ የክፍያ አማራጭ እጅግ ፈጣን እና አስተማማኝ የብሮድባንድ ኢንተርኔት (VDSL) ሞደም ከ 6ወር ዋስትና ጋር ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡

በአቅራቢያዎ በሚገኙ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia