በድርጅት ጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት የድርጅትዎን ገጽታ ይገንቡ፤ ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ!
ወደ ድርጅትዎ እና ሰራተኞችዎ ደንበኞች ሲደውሉ በጥሪ ማሳመሪያ ዘና ለማድረግ ወይም ተቋማዊ መልዕክትዎን ለማስተላለፍ ያስችልዎታል፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት ቸርችል ጎዳና ሊሴ ገ/ማርያም አጠገብ የሚገኘውን ፕሪሚየም የአገልግሎት ማዕከላችንን ይጎብኙ፡፡
ለተጨማሪ https://bit.ly/3Tt7XOO ይመልከቱ!
ለማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ቅሬታዎ በ https://t.me/EthiotelecomChatBot ያግኙን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia