🌟🎉 እነሆ የ130 ዓመታት ክብረ በዓል ልዩ ገጸ-በረከቶች!
እየተዝናኑ በሽልማት የሚንበሸበሹበት ጨዋታ ከኢትዮ ቴሌኮም!!
🚘 6 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 9 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰በየቀኑ የ20 ሺህ እንዲሁም በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 161 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም
🎁260 ሺህ የሞባይል ጥቅሎች!
📌 አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፤ ከሰፊው ገበታችን የድርሻዎን ይውሰዱ!
ከተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያዎች ጋር ይጠብቁን!!
#130_ዓመታት_በጽናት_ታላቅ_አገር_እና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia