የቴሌ አፐ በተለይ ለካፌ ሬስቶራን ወዘተ ለሚሰሩ ሰራተኞች በቴሌ ብር ከስተመር ሲከፍሉ የገባውን የሚያዩት የድርጅቱ ባለቤት ጠይቀው ነው ወይም screen shoot ተልኮላቸው ነው የተከፈለውን የሚያረጋግጡት ስለዚህ ባለቤቱ ጋር ሳይሄዱ access privileges owenr ሰጥቷቸው በራሳቸው መንገድ ክፍያዎች የሚያረጋግጡበት መንገድ አዲስ features ቢጨመር።