⚡️🔋 ቴሌ EV - Charging
እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪ መሙያ ጣቢያ!! 

በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ የደንበኛን ትዕዛዝ እየተቀበለ የባትሪውን አቅም በመፈተሽ በሰከንድ እስከ 1 ኪሎ ሜትር ለመጓዝ የሚያስችል ኃይል እየሞላ 24/7 አገልግሎት ይሰጣል፡፡

👉 አገልግሎቱን ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ላይ በሚገኝ መተግበሪያ ‘’ቴሌ EV – Charging’’ ጠይቀው ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም በቀላሉ መስተናገድ ይችላሉ፡፡ 

📍ከቦሌ ወደ መገናኛ  በሚወስደው አውራ ጎዳና ላይ ያገኙታል! 

እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ይመልከቱ: https://bit.ly/4inb1Y8


#teleEvCharging 
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia