ገንዘብ ያለዋስትና ይበደሩ!!

ከሲንቄ ባንክ ጋር በመተባበር #ወቢ የተሰኘ አዲስ የብድር እና የቁጠባ አማራጭ በቴሌብር ማቅረባችንን ስንገልጽ በደስታ ነው!

💰 ወቢ አነስተኛ ቁጠባ: ለነገ ራዕይዎ የሚቆጥቡበት
💰 ወቢ ክሬዲት:  ብድር ያለዋስትና የሚያገኙበት

አገልግሎቱን ለማግኘት ቴሌብር ሱፐርአፕዎን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያዘምኑ ወይም *127# ይጠቀሙ!

ለተጨማሪ መረጃ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ ላይ ''የፋይናንስ አገልግሎት ከሲንቄ ጋር'' በሚለው ውስጥ ደንብና ሁኔታዎችን ይመልከቱ!

የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#SiinqeeBank
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia