በተመሳሳይ ጊዜ የኢንተርኔትና የስልክ ጥሪ አገልግሎት እንዴት መጠቀም ይቻላል❔

🌐📞 በ #VoLTE አገልግሎት ያለተጨማሪ ታሪፍ በላቀ ጥራት ኩልል ያለ ድምጽ ከማግኘትዎ ባሻገር በተመሳሳይ ጊዜ የኢንተርኔትና የስልክ ጥሪ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ፡፡

በቀላሉ ለማስተካከል 👉 https://bit.ly/VoLTE_Service 
ስልክዎ ለ VoLTE አገልግሎት ብቁ መሆኑን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3GxljHs 


#VoLTE
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia