የዛሬ አመት አከባቢ ከቴሌ መላ ብድር ወስጄ ነበር ስድስት ሺ ብር ነበር የወሰድኩት ኦና ሲም ካርዱ በእናቴ ስም ያለ ነበረ የምጠቀም የነበረው እና አሁን ለይ 28 ሺ ደረሱዋል እና ዛሬ የቴሌ ሰራተኛ ባላቸው መረጃ እስከቤት መጡ ማዘር እራሱዋን ሳተች እኔ መክፈል አልችልም የዘንድሮ ተመራቂ ነኝ ምን ይሻላል እባካችሁን ሲም ካርዱን ወደኔ ስም መቀየር ፈልጋለው ከእነ እዳው ይቻል ይሁን መልሱልኝ ቤተሰብ
Categories
- Zemen GEBEYA
- Packages
- telebirr
- telegebeya
- Fixed Broadband
- Domain name & Hosting
- Cloud Services
- 4G/5G
- Phone and Device
- CRBT
- International Services
- VAS Services
- Digital lifestyle
- VoLTE
- RCS
- MMS
- VMS
Read More
AI_Customer Service and Near Future
In the world of advanced technology, artificial intelligence (AI) continues to break barriers and...
IoT vs Smart City | ንፅፅር “የኢንተርኔት ነገሮች” እና “ብልህ ከተማ”
IoT, or the Internet of Things, refers to the network of everyday physical objects embedded...
ጥሪዎን ያድምቁ ቀንዎን ያስውቡ!
✨🎶 በውብ ጥሪዎች እየተደሰቱ ይሸለሙ!!
ለጥሪ ማሳመሪያ አዲስ ሲመዘገቡ ወይም ዜማዎችን ሲገዙ በሚያገኙት ዕድል ከ645 ለሚደርስዎት ጥያቄዎች ትክክለኛ...
© 2025 teleforum