ቴሌብር ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር የምንገናኝበትን ቴሌብር ኢንጌጅ ይዞ ከተፍ ብሏል!
በቴሌብር ኢንጌጅ ከኢንተርኔት ክፍያ በነጻ ከወዳጅ ዘመድ ጋር በግል እና በግሩፕ እያወጉ ፎቶ፣ ቪዲዮ እና ፋይል ይላላኩ፤ ገንዘብ በሻሞ ያጋሩ!
እልፍ ጉዳይ በአንድ መተግበሪያ!
የዘመነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ለመጫን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡
#telebirrEngage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia