አይበለውና የትራፊክ ደንብ ተላልፈው ድንገት ቢቀጡ ክፍያዎን በቴሌብር ፈጽመው ለቅጣት ክፍያ እና መንጃ ፈቃድ ለመቀበል ሳይንከራተቱ መንጃ ፈቃድዎ በእጅዎ እንዳለ መንገድዎን በሰላም ይቀጥሉ !
ደንብ አክብረን በጥንቃቄ እናሽከርክር
ቅጣት ካለ ክፍያ ወዲያው በቴሌብር!
ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ያውርዱ !
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ !
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://t.me/EthiotelecomChatBot 24/7 ያግኙን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia