ደንበኞች ውጭ ሀገር ከሚኖሩ ቤተሰቦቻቸዉ፣ ጓደኞቻቸው፣ ዘመዶቻቸዉ ወይም ወዳጆቻቸው የሚላክላቸውን ገንዘብ በሞባይል ስልካቸው በቀላሉ መቀበል ይችላሉ።