🎉🎉 የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ በቴሌብር ተጀመረ!!

የአዲስ አበባ የውኃ ፍጆታ ክፍያ ተጨማሪ ምቾት በሚያላብሰው #ቴሌብር መጀመሩን ስናበስር በደስታ ነው፡፡

🎁 እስከ ሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የውኃ ፍጆታ ክፍያዎን በቴሌብር ሲከፍሉ እስከ 1250 ብር ለሚደርስ ክፍያዎ ለፈለጉት አገልግሎት የሚያውሉት የ10% ተመላሽ ያገኛሉ፡፡ 

💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!

ሳይጉላሉ በቀላሉ በቴሌብር ይክፈሉ፤ 10% ተመላሽ ያግኙ!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#WaterBill
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia