0.ኢትዬ 130 ነፃ እና ፓርሚየም ሽልማት ቀስ ብላችሁ አስወጣችሁት ህብረተሰብ ሳይጠይቅ 1 .ጌሙ እራሱ በጣም በቀላሉ ክራክ አርጎ በነፃ መጫወት ይቻል ነበር 2 .ውል ስምምነት የለውም ስምምነቱን በፈለገው መንገድ ይለውጣል 3. ተሸላሚዋች የቴሌ ሰራተኛ ጋር ዝምድና አላቸው 4 .አልጎሪዝሙ ውስጥ የማሸነፍ እድል የለውም 4.ገንዘብ ያለፈቃድ በየቀኑ መቁረጥ ማለት ቴሌ ያለኔ ፈቃድ አካውንቴን ገብቶ ማዘዋወር ይችላል በየቀኑ ፍቃድ መጠየቅ ነበረበት አመኔታየን ቀንሳታል 5 .ፕሮጀክቱ ገቢ 100 እጥፍ ሳያስገባ አይሸልምም ከሸለመም አንድ ነው 6. የተከተላችሁት ጤናማ ማርኬቲንግ ፕሪስፕል አይደለም 7. አሻም ቴሌ እራሱ ቀስ ብላችሁ ደብቃችሁት ማህበረሰብ እንዳያስተውለው ለው አወጣችሁት 8.ቴሌ የህንድና የቻይናን ማርኬት ፕሪስፕል ከሚያራምድ የራሳችን የኢትዬፓያ ባህልና የህብረተሰብን ክብር በሚጠብቅ መልኩ የራሱን አገረኛ ስትራቴጂ ቢኖረው 10 ነፃ ያንድ አመት ከስልክ ጋር ብላችሁ ከሁለት ወር በኀላ አለህ እያለ አያስጠቅምም ስካም ነው ቢያስጠቅም እንካን የኛን ብር ጨርሰን ዜሮ ሲሆን ነው ምንጠቀመው እንጂ መጀመሪያ ነፃውን አያስጠቅምም :: በአጠቃላይ ሰው ደም እያወቀ ሲለሚሄድ እንደዚህ ጌም ነገር ላይ ቴሌ ገብቶ ህዝብን ባይዘርፍ ህብረተሰብን ጠቃሚ ያረገ ማርኬቲንግ ስርአት ይኑራችሁ አንድ ጥራቱን የጠበቀ ሆስፒታል እስኪ ቴሌ በስሙ ይስራ እና ገቢ ያግኝ ቱሪዝም ጋር በማስተሳሰር እስከ አንድ አገርን ሚወክል ታዋቂ ደራሲያን የደረሱትን ፊልም ስፓሰር አርግ ያዘጋጅ መፃፍ ስፓሰር አርግ ገቢ ማመንጨት እንጂ አንድ ህፃን ምንም ማታውቅ ብራንድ አምባሳደር ብሎ ከሚለጥፍ ልጅታን በድብቅ ረድቶ ብራንድ አንባሳደር መሆን ያለበት ስንት ላገሩ በዘርፋ ህይወቱን ሰቶ ሚሰራ አለ ::አንዳንዴ መብታችን ሲጣስ ፍርድ ቤት ሄደን ተቋሙን መክሰስ ብንችል እና ተቃሙ ቢቀጣ ይስተካከል ነበር ተቋሙ ማንም አይከሰኝም ቢከሰኝም ምንም አያመጣም ብሎ አይንቀባረርብናል እውነት ቴሌ መብራት ሀይል ግለሰብ ለምንድነው ሲበደል ሄዳ ከሳ መብቱን ማስከበር ቢችል ይስተካከሉ ነበር መቀጫ እየፈሩ ::የሚያስፈርሙን ውሉ እና ደንብ ግዴታ መብት ለነሱ ሲሆን ይሰራል ለኛ ሲሆን አይሰራም
Categories
- Zemen GEBEYA
- Packages
- telebirr
- telegebeya
- Fixed Broadband
- Domain name & Hosting
- Cloud Services
- 4G/5G
- Phone and Device
- CRBT
- International Services
- VAS Services
- Digital lifestyle
- VoLTE
- RCS
- MMS
- VMS
Read More
Did you know?
The world’s first text message was sent in 1992, and it simply said, ‘Merry...
Teleforum
what the aim of scoring during discussion or asking question?
Ke telebirr supper app hulunim amarac beqelalu yagegnalu awurdewu yixeqemu
Thanks fo your participations
ያልተገደበ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ!
🛜 ከወር እስከ ወር ያለገደብ!!ያልተገደበ መደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ!
ለመኖሪያ ቤትዎ ያስገቡ፤ ሕይዎትዎን ምቹና ቀላል ያድርጉ!
👉...
What is An Access Control Entry (ACE)
ACLs are typically configured in firewalls, but they also can be configured in network...
© 2025 teleforum