Telebirr super app ላይ  login ስናደርግ fingerprint መኖሩ ጥሩ ነው ። ሆኖም ገንዘብ transfer ስናደርግ password 🔑 ለማስገባት ሰው አየኝ አላየኝ እየተሳቀቅን ነው። ስለዚህ ለእያንዳንዱ የቴሌብር እንቅስቃሴ Biometric authentication መኖር አለበት! በተለይ ገንዘብ transfer ስናደርግ !!