ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌሎች መተግበሪያዎች በጣም የተሻለ የሚያደርገው ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ማስገኘቱ ነው። እኔም በዚህ መተግበሪያ እየተጠቀምኩ ሲሆን ሌሎችም እንዲጠቀሙ እያገዝኩ ነው። በአካባቢዬ ለሚገኙ የንግድ ማዕከላትም ቴሌብር ሱፐርአፕን በተቻለኝ መጠን በፈቃደኝነት እያስተዋወኩኝ እገኛለሁ።