• Network Strength in the regional and zonal cities in Ethiopia
    ኢትዮ ቴሌኮም የኔትወርክ ዝርጋታችሁ የተጠና ነዉ ወይ? Digital Divideን እናንተ ራሳችሁ አገሪቱ ዉስጥ እንዲስፋፋ መንገድ እየጠረጋችሁ መሆኑን እንዴት አይገባችሁም? Addis Ababa, Adama or ሌሎች ትላልቅ ከተሞች ወደ 4/5G Upgrade ቢሆኑ ሌሎች ትናንሽ ከተሞች መታየት የለባቸዉም ወይ? ወይስ ኢትዮ ቴሌኮም ስራዉ ለአዲስ አበባ እና ለአዲስ አበባ ቅርብ ከተሞች ነዉ? አንዳንዴ ክፍለ አገር ቤተሰብ ጋር ስንሄድ የሚናየዉ ነገር አገሪቱ ዉስጥ ቴሌኮም ድርጅት አለ ወይ ያስብላል። ትንሽ ገባ ያለ ቤት ዉስጥ የኢንቴርኔት ይቅርና የስልክ ኔትወርክ ማይሰራበት ቦታዎች እያሉ ፣ ኔትወርክ ፍለጋ ሰዎች ተራራ ላይ...

    Read More

    Like
    3
    5 Answers 0 Shares