• ☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!!
    ☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!! የድምጽ፣ የኢንተርኔት እንዲሁም የአጭር መልእክት አገልግሎት ሁሉንም በአንድ ላይ አጣምረው እንደምርጫዎ:- 3️⃣🗓️ የሦስት ወራት ወይም1️⃣🅨  የአንድ ዓመት በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ይግዙ! 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ! #LongValidityPackage#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    1 Answers 0 Shares
  • ✨🌼 በ154+ ብር ምንዛሬ ይቀበሉ!!
    ✨🌼 በ154+ ብር ምንዛሬ ይቀበሉ!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA፣ Dahabshiil፣ Western Union፣ Thunes፣ Onafriq፣ Taptap Send፣ እና CAC Int'l Bank ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ፡-  ⭐️ በዶላር 154+ ብር እንዲሁም ⭐️ ተጨማሪ ወርኃዊ የዳታ ጥቅል ስጦታ ያገኛሉ፡፡  🔗 ነጻና አስተማማኝ የገንዘብ መላኪያ የሆነውን #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው 👉 https://onelink.to/7k2x5b  #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp...

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • ✨🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!!
    ✨🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!! ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ያገኟቸዋል፡፡ 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር! ⚠️ መግዛት የሚችሉት ከአካል ጉዳተኞች ማኅበር በተላከልንን ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ብቻ ሲሆኑ መግዛት ያልቻሉ ደንበኞች አቅራቢያቸው በሚገኝ የማኅበሩ ቅርንጫፍ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ ✅ ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3GECypV #Ethiotelecom...

    Read More

    Wow
    1
    0 Answers 0 Shares
  • ✨💎 ለታማኝ ደንበኞች ምርጡ ይገባቸዋል!
    ✨💎 ለታማኝ ደንበኞች ምርጡ ይገባቸዋል! ለረጅም ጊዜ ጥቅል ደንበኞቻችን የገዙት ጥቅል ሊያልቅ አንድ ቀን ሲቀረው ከሚያሳውቅ የአጭር መልእክት ጋር ነጻ የዳታና ድምጽ ጥቅል አገልግሎት ማስጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ 👌 ያለምንም የአገልግሎት መቆራረጥና ያለተጨማሪ ክፍያ⏳ ወዲያው በራሱ የሚጀምር🌐📞 እንደገዙት የረጅም ጊዜ ጥቅል መጠን ለ3 ቀናት ነጻ የዳታና ድምጽ አገልግሎት 🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/47D7pND

    Read More

    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • 🌍🛩️ Stay Connected from the Moment You Land!
    🌍🛩️ Stay Connected from the Moment You Land! Whether it’s your first trip or a journey back home, start with the convenience of Our Visitors’ Plan! 📶 Instant Connectivity: Get online the moment you arrive.🎁 Exclusive Visitor Deals: Special offers just for visitors.💸 Save More: Big savings on local and international services.💳 Flexible Payments: Pay in your preferred currency....

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • 🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ
    🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ! መጭውን የዒድ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በቪዛ ዳሬክት በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ  🟡  በአቢሲኒያ ባንክ ዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 11% የገንዘብ ስጦታ ጨምረን በቅጽበት እናስረክብዎታለን፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 6ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🛋 አረቢያን መጅሊስ - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር💰 የኪስ ገንዘብ - 300...

    Read More

    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • 🌟 ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር  እስከ 100ሺህ ብር ይሸለሙ!!
    🌟 ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር  እስከ 100ሺህ ብር ይሸለሙ!! መጭውን የትንሣኤ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🛋 የቤት ዕቃ - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር🎁 እንዲሁም በርካታ...

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • 🌟 ገንዘብ ወደ አገር ቤት በነጻ ይላኩ!!
    🌟 ገንዘብ ወደ አገር ቤት በነጻ ይላኩ!! በ #ቴሌብር_ሬሚት ሲልኩ ከክፍያ ነጻ ከመላክዎ ባሻገር ከተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ጋር የላኩትን ገንዘብ በፍጥነትና በቅልጥፍና እናስረክባለን፡፡ 🔽 የቴሌብር ሬሚት መተግበሪያ https://onelink.to/7k2x5b ያውርዱ 💸 ለወዳጅ ዘመድ በቴሌብር በኩል ይላኩ 🎁 ተጨማሪ 7% የገንዘብ ስጦታ ይፍጠሩ ቴሌብር ሬሚት: ደኅንነቱ የተጠበቀ፣ ፈጣን፣ እንዲሁም ከክፍያ ነጻ! #telebirRemit#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Like
    Haha
    2
    0 Answers 0 Shares
  • 🌟✨ ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 9% ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!!
    🌟✨ ቴሌብር ሐዋላ ከዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 9% ስጦታ ጨምሮ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ያስረክባል!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን 💳 VISA                 💵 Dahabshiil💸 Western Union    🔄 Thunes🌍 Onafriq        📲 Taptap Send  🏦 CAC International Bank 👉 ከወዳጅ ዘመድዎ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በ #ቴሌብር ሲቀበሉ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡  🔗 #ቴሌብር_ሬሚት ወዳጆችዎ እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው...

    Read More

    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • 🎉✨  ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 ተከፈተ!!
    🎉✨  ዘመን ገበያ አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት ኤክስፖ 2018 ተከፈተ!! ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት ልዩ የበዓል ገበያ በኤግዚቢሽን ማዕከል ከነሀሴ 17 - ጷጉሜ  5/2017 ዓ.ም 💁‍♂️የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ የቢ.ዋይ.ዲ ኢ2 ኤሌክትሪክ መኪና የአሸናፊነት ዕጣ ከ5% ተመላሽ ጋር እንዲሁም እስከ ብር 2500 ሲሸምቱ ደግሞ 10% ተመላሽ ያገኛሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ! በዘመን ገበያ ኤክስፖ ይገበያዩ! ይጎብኙ ! ይሸለሙ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp...

    Read More

    1 Answers 0 Shares
More Results