•  የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል!
    በብዙ ደንበኞቻችን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን  የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል! በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ገዝተው የግልዎ ያድርጓቸው! ስማርት ስልኮቹን ሲገዙ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር ስጦታ ያገኛሉ! #BeyondConnectivity#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Like
    1
    1 Answers 0 Shares
  • ZTE Device
    ከዜድ.ቲ.ኢ ጋር በአጋርነት ዘመናዊ ZTE BLADE V50 Design ስማርት ስልክ በተመጣጣኝ ዋጋ ከአንድ ዓመት 2 ጊ.ባ ወርሃዊ የዩትዩብ ጥቅል፣ ከ3 ወር 5 ጊ.ባ ወርሃዊ ዳታ እና 200 ደቂቃ የድምጽ ጥቅል ስጦታ ጋር አቅርበናል፡፡  በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ስማርት ስልኮቹን ይግዙ! #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Love
    Haha
    Sad
    3
    0 Answers 1 Shares