በቴሌ ብር ከሚሰጡ አገልግሎቶች ቴሌብር መላ የብድር አገልግሎት የሸሪዓ ህግን መሰረት ያደረገ ባለመሆኑ አገልግሎቱን መጠቀም አልቻልንም። የምናስቀምጠው ገንዘብ ከወለድ ነፃ ሆኖ ብድር ስንጠይቅ ወለድ/Service Charge/ የሚጠየቅበት አሰራር ፍትሃዊ አይደለም፤ ማስተካከያ ቢደረግበት።