ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም “ለነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ያስጀመረውን መርሃ ግብር በማስቀጠል በመላ ሀገራችን ለሚገኙ 430 በላይ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው አንድ ደርዘን የመማሪያ ደብተር ከ72.9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በስጦታ አበርክቷል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3P83yib
#በጎነት_ለነገ_ተስፋዎች
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!