ቀነ-ገደብ የሌላቸውን ጥቅሎች ከ 100% ስጦታ ጋር!
የአገልግሎት ጊዜ ገደብ ያልተደረገባቸውን የ750 ሜ.ባ እና የ1.5 ጊ.ባ የዳታ ጥቅሎች በቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች እንዲሁም *999# ሲገዙ የገዙትን የዳታ መጠን ያህል ስጦታ እናበረክትልዎታለን!
በቴሌብር ሲገዙ የሚያገኙት 10% ተጨማሪ ስጦታም እንደተጠበቀልዎ ነው!
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia