በምትሰሩት ሥራ ሀፍረት አይሰማችሁ። ሰዎች ገበታችሁ ላይ ምግብ አያስቀምጡላችሁም ወይም የቤት ኪራይ፣ የልጆች ት/ት ክፍያ አይከፍሉላችሁም። ምንም ነገር አምናችሁበት እስከሰራችሁ ድረስ፣ ገቢ እስካገኛችሁበት ድረስ ለጊዜውም እንኳን ቢሆን ልትኮሩ ይገባችኋል። በሥራችሁ ትኮራላችሁ ማለት ግን ሁሌም በዚያ ሥራ ላይ ተመጣጣኝ ላልሆነ ክፍያ ትቆያላችሁ ማለት አይደለም። አንድ ቀን ጥረታችሁን የሚመጥን ሥራ፣ ዋጋችሁን የሚመዝን ሥራ ቦታ ያጋጥማችኋል።
Categories
- Zemen GEBEYA
- Packages
- telebirr
- telegebeya
- Fixed Broadband
- Domain name & Hosting
- Cloud Services
- 4G/5G
- Phone and Device
- CRBT
- International Services
- VAS Services
- Digital lifestyle
- VoLTE
- RCS
- MMS
- VMS
Read More
telebirr
በቴሌብር ሱፐርአፕ በነዳጅ ማደያ፣ በካፌ፣ በሬስቶራንት ወይም ማንኛውም ቦታ ግብይት አከናውነው በተሰጠዎ መስተንግዶ ከረኩ በቴሌብር ሱፐርአፕ...
በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ 20% የገንዘብ ስጦታ
20% የገንዘብ ስጦታ !
በአጋሮቻችን በኩል ውጭ አገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ እስከ...
ቴሌብር ሃዋላ
በቴሌብር ሃዋላ ከውጭ ሃገር ገንዘብ ሲቀበሉ የሚያገኙት ስጦታ ወደ 10% አደገ!
ውጭ ሃገር ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዓለም አቀፍ ሃዋላ አጋሮቻችን በኩል ወደ...
Telebirr endkise
Yaroo ka fudhatan malaqa sila yaro senanii mii level 3 enyu naqa nuf
How to Show or Hide Restart button in Windows 11/10
If you want to hide the Restart button in Windows 11/10, here is how you can do that. It is...
© 2025 teleforum