teleforum is a digital customer engagement platform that empowers customers by allowing them to share their experiences and opinions with others. It enhances customers' sense of belonging to a community of people who share their interests, improves communication between customers and Ethio Telecom, and provides customers with a positive and engaging experience.
ቴሌፎረም ደንበኞች ልምዶቻቸውን እና አስተያየቶቻቸውን ለሌሎች እንዲያካፍሉ በማስቻል የሚያበረታታ የዲጂታል ደንበኛ ተሳትፎ መድረክ ነው። ተቀራራቢ ፍላጎት ካላቸው ሰዎች ጋር ስሜትን መጋራትን ያሳድጋል፣ በደንበኞች እና በኢትዮ ቴሌኮም መካከል ያለውን ግንኙነት ያሻሽላል እንዲሁም ለደንበኞች አወንታዊ እና አሳታፊ ተሞክሮዎችን ይሰጣል።