ከቅርብ ጊዜ ወዲ አርዲ በሚል እየሰጠ ባለው አክሰስ እሚታየው ነገር ግራ ያጋባል ጥያቄ በጥያቄ ይመልሳል

በቴሌብር ዙሪያ የሚሰጠው አክሰስ በጣም አናሳ ነው ምክንያቱም የተጠቃሚው ቁጥር እየጨመረ ስለሆነ

በአጠቃላይ እሚነገረው ነገር በተግባር መታየት አለበት ባይ ነኝ