• ማህበራዊ ኃላፊነት 2016
    በ2016 በጀት ዓመት ኩባንያችን ማህበራዊ ኃላፊነት ከመወጣት አንጻር የህብረተሰቡን ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ሊያሻሽሉ የሚችሉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፡፡   በትምህርት፣ ጤና፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ አረንጓዴ ልማት፣ ሰብአዊ ተግባራት እና የመንግስት ልማት ፕሮጀክቶች በዓይነት እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 694.2 ሚሊዮን ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 900ሺ የደብተር፣ በመላው ሀገሪቱ በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ላቋቋምናቸው 66 የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም በ42 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለሚገኙ 6000 ድጋፍ ለሚያሻቸው ተማሪዎች የኪስ ገንዘብ...

    Read More

    Like
    Yay
    Love
    11
    4 Answers 1 Shares
  • ሥራን አውቆ መስራት
    አንድ ሰው በቅርስ ጥበቃ ተቋም በጥበቃ አገልግሎት ተቀጥሮ እየሰራ ሳለ አንድ ቀን በቅርስ ማዕከሉ ውስጥ ሲንቀሳቀስ ብዙ ዘመናትን (1500ዓመታት) ያስቆጠረ ብርጭቆ ሰበረ።ተቆጣጣሪው በጣም ተበሳጩ ተቆጡ ጥበቃው ምን እንደሚያበሳጫቸው ግራ በመጋባት ጠየቀ።ኃላፊው እንዴ ብርጭቆኮ ነው የሰበርከው ብርጭቆው ደግሞ 1500 ዓመት ያስቆጠረ ትልቅ ቅርስ ነው አሉት።ጥበቃውም ግራ ከመጋባት ውስጥ ወጥቶ ዘና በማለት እንደውም እንዲህ ያረጀ ብርጭቆ እዚህ ምን ይሰራል። እንደውም በአዲስ እተካዋለሁ አይጨነቁ በማለት ሊያረጋጋቸው ሞከረ።ሰውየውም እጅግ ተበሳጩ። ቁጣቸው ጨመረ።የሥራ ኃላፊውን ያስቆጣቸው ጥበቃውን ያረጋጋው ጉዳይ...

    Read More

    3 Answers 0 Shares
  • የ130 ዓመታት አብሮነት ልዩ ስጦታ!
    🌟🎉 እነሆ የ130 ዓመታት ክብረ በዓል ልዩ ገጸ-በረከቶች! እየተዝናኑ በሽልማት የሚንበሸበሹበት ጨዋታ ከኢትዮ ቴሌኮም!! 🚘 6 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች🛺 9 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች💰በየቀኑ የ20 ሺህ እንዲሁም በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር📱 161 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም 🎁260 ሺህ የሞባይል ጥቅሎች!  📌 አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፤ ከሰፊው ገበታችን የድርሻዎን ይውሰዱ!  ከተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያዎች ጋር ይጠብቁን!! #130_ዓመታት_በጽናት_ታላቅ_አገር_እና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ #Ethiotelecom #telebirr...

    Read More

    Like
    Yay
    4
    3 Answers 5 Shares
  • “ይጋብዙ ይሸለሙ”
    🏆 ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጋበዝ እስከ 10,000 ብር ያሸንፉ!  ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም  💬 በአጭር መልዕክት ወይም 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ  መተግበሪያውን በማጋራት የቴሌብር ሱፐርአፕ የዕድል ጨዋታ ተሳታፊ በመሆን ታብሌቶች፣ ስማርት ስልኮች ፣ 200 ብር እንዲሁም 1ጊ.ባ አሸናፊ ይሁኑ! በተጨማሪም ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 🔗 የዘመነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማግኘት https://onelink.to/uecbbr ይጠቀሙ! ✅ ለዕድል ጨዋታው ብቁ የሚሆኑት 20 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ነው! ቴሌብር -...

    Read More

    Yay
    2
    0 Answers 1 Shares
  •  የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል!
    በብዙ ደንበኞቻችን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን  የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል! በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ገዝተው የግልዎ ያድርጓቸው! ስማርት ስልኮቹን ሲገዙ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር ስጦታ ያገኛሉ! #BeyondConnectivity#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Like
    1
    1 Answers 0 Shares
  • #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት
    ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም “ለነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ያስጀመረውን መርሃ ግብር በማስቀጠል በመላ ሀገራችን ለሚገኙ 430 በላይ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው አንድ ደርዘን የመማሪያ ደብተር ከ72.9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በስጦታ አበርክቷል፡፡   ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3P83yib   #በጎነት_ለነገ_ተስፋዎች   #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!

    Read More

    Like
    Love
    5
    4 Answers 2 Shares
  • ☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!!
    ☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!! የድምጽ፣ የኢንተርኔት እንዲሁም የአጭር መልእክት አገልግሎት ሁሉንም በአንድ ላይ አጣምረው እንደምርጫዎ:- 3️⃣🗓️ የሦስት ወራት ወይም1️⃣🅨  የአንድ ዓመት በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ይግዙ! 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ! #LongValidityPackage#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    1 Answers 0 Shares
  • ✨🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!!
    ✨🎁 የአካል ጉዳተኞች የሞባይል ጥቅል!! ከመደበኛ ጥቅል እስከ 35% በሚደርስ ታላቅ ቅናሽ የቀረቡትን ልዩ ጥቅሎች በ *999# ወይም 999 በመደወል ያገኟቸዋል፡፡ 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር! ⚠️ መግዛት የሚችሉት ከአካል ጉዳተኞች ማኅበር በተላከልንን ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ብቻ ሲሆኑ መግዛት ያልቻሉ ደንበኞች አቅራቢያቸው በሚገኝ የማኅበሩ ቅርንጫፍ መመዝገብ ይኖርባቸዋል፡፡ ✅ ማንኛውም ሰው ጥቅሎቹን ለተመዘገበ የማኅበሩ አባል መግዛትና በስጦታ መላክ ይችላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3GECypV #Ethiotelecom...

    Read More

    Wow
    1
    0 Answers 0 Shares
  • ✨🤩 ታላቅ ቅናሽ!! 💁‍♂️ እስከ 50%
    ✨🤩 ታላቅ ቅናሽ!!  እንዳያመልጥዎ! 💁‍♂️ እስከ 50% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን የስልክ ቀፎዎች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ ቻርጀሮችና ኬብሎች እንዲሁም የኢንተርኔት ሞደሞችና ራውተሮች የራስዎ ያድርጓቸው!! 🗓 እስከ ጥር 19/2017 ዓ.ም ብቻ! 📍 በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል። በተጨማሪ የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ https://telegebeya.ethiotelecom.et ማግኘት ይችላሉ፡፡ #Sale #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • 🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ
    🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ! መጭውን የዒድ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በቪዛ ዳሬክት በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ  🟡  በአቢሲኒያ ባንክ ዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 11% የገንዘብ ስጦታ ጨምረን በቅጽበት እናስረክብዎታለን፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 6ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🛋 አረቢያን መጅሊስ - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር💰 የኪስ ገንዘብ - 300...

    Read More

    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
More Results