• ብድር እና ህልም እፈራለሁ። ጨክኘ ልበደራችሁ....
    ብድር እና ህልም እፈራለሁ። ጨክኘ ልበደራችሁ....🤔
    0 Answers 0 Shares
  • የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ 30 ብር እንደሚመረቅልዎ ሰምተዋል

    በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡

    በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ!

    የአየር ሰዓትዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ!

    🗓 እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም

    ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

    #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
    🆕🎁 የ100 ብር አየር ሰዓት ሲሞሉ 30 ብር እንደሚመረቅልዎ ሰምተዋል❓ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የ100 ብር ካርድ ሲሞሉ ተጨማሪ የ30 ብር የአየር ሰዓት ስጦታ እናበረክትልዎታለን፡፡ 👉 በዕለቱ በድጋሚ ካርድ ከሞሉ 25% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ! 💥 የአየር ሰዓትዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ይሙሉ፤ በየዕለቱ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ! 🗓 እስከ ጳጉሜ 05 ቀን 2017 ዓ.ም ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
    1 Answers 0 Shares
  • ቴሌ ዊን ጌም (130) ጨዋታ ግን ምንድነው?
    ሁሌም ተመሳሳይ ነጥብ አሸንፈሃል ነው የሚሌኝ ሳክስ ነው እንሴ?
    እስቲ ሀሳባችሁን አጋሩኝ
    ቴሌ ዊን ጌም (130) ጨዋታ ግን ምንድነው? ሁሌም ተመሳሳይ ነጥብ አሸንፈሃል ነው የሚሌኝ ሳክስ ነው እንሴ? እስቲ ሀሳባችሁን አጋሩኝ
    Sad
    1
    0 Answers 0 Shares
  • 🏼 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች በተጨማሪ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ የሚያዘጋጅ ፕላትፎርም ከኢተማሪ ያግኙ!
    ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር በኢተማሪ!

    ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!

    ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ ነፃ ይበረከትልዎታል፡፡

    ለበለጠ መረጃ http://www.etemari.net ይጎብኙ!

    #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    👉🏼 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች በተጨማሪ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ የሚያዘጋጅ ፕላትፎርም ከኢተማሪ ያግኙ! ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር በኢተማሪ! 💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ! 🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ ነፃ ይበረከትልዎታል፡፡ ለበለጠ መረጃ http://www.etemari.net ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    Like
    Love
    Yay
    3
    1 Answers 0 Shares
  • ይድረስ #ኢትዮ-ቴሌኮም-ኮርፖሬሽን

    በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን መቀመጫ የሆነችው #አብአላ ከተማን ጨምሮ በዞኑ ስር የሚገኙ ወረዳዎች ላይ ከሰሜን ጦርነት በኋላ ወደ መደበኛ የኔትወርክ አገልግሎት ያልተመለሱ ወረዳዎች እንዳሉ ይታወቃል ፤ ከሞላ ጎደል አገልግሎቱን የተጀመረባቸው አከባቢዎች ላይ 3G ኔትወርክ ብቻ በመሆኑ መንግስታዊ ተቋማትም ሆነ ህብረተሰቡ እለት ተእለት ክንዋኔዎች እያስተጓጎለ ይገኛል!

    @ethiotelcom
    ይድረስ #ኢትዮ-ቴሌኮም-ኮርፖሬሽን በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን መቀመጫ የሆነችው #አብአላ ከተማን ጨምሮ በዞኑ ስር የሚገኙ ወረዳዎች ላይ ከሰሜን ጦርነት በኋላ ወደ መደበኛ የኔትወርክ አገልግሎት ያልተመለሱ ወረዳዎች እንዳሉ ይታወቃል ፤ ከሞላ ጎደል አገልግሎቱን የተጀመረባቸው አከባቢዎች ላይ 3G ኔትወርክ ብቻ በመሆኑ መንግስታዊ ተቋማትም ሆነ ህብረተሰቡ እለት ተእለት ክንዋኔዎች እያስተጓጎለ ይገኛል! @ethiotelcom
    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • የቨርችዋል ቪዛ ካርድ ቁጥር በመጠቀም በቪዛ ዳይሬክት በተጨማሪም በቴሌብር ሬሚት መተግበሪያ ገንዘብ ከውጭ ሀገራት ወደ ቴሌብር ዋሌቴ እንዴት እቀበላለው? @etleforum
    የቨርችዋል ቪዛ ካርድ ቁጥር በመጠቀም በቪዛ ዳይሬክት በተጨማሪም በቴሌብር ሬሚት መተግበሪያ ገንዘብ ከውጭ ሀገራት ወደ ቴሌብር ዋሌቴ እንዴት እቀበላለው? @etleforum
    Yay
    2
    0 Answers 0 Shares
  • እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ!

    በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል!

    ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ!
    በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ!

    ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡

    ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!

    ኢትዮ ቴሌኮም
    እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ! በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ! በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ! ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! ኢትዮ ቴሌኮም
    0 Answers 1 Shares
  • #እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ!

    በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል!

    ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ!
    በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ!

    ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡

    ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!

    ኢትዮ ቴሌኮም
    ምንድነው? አልገባኝም!
    አስረዱኝ!?
    #እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ! በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ! በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ! ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! ኢትዮ ቴሌኮም ምንድነው? አልገባኝም! አስረዱኝ!?
    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ!

    በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል!

    ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ!
    በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ!

    ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡

    ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!

    ኢትዮ ቴሌኮም
    እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ! በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ! በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ! ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! ኢትዮ ቴሌኮም
    Like
    Yay
    2
    0 Answers 0 Shares
  • በቅድሚያ እንኳን ለዚህ ታላቅ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የዚህን የ#ሻሞ ፕሮግራም በማዘጋጀታችሁ ሌላ ምንም የምለው የለም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ያክብራችሁ፤ ከሳፋሪኮም የበለጠ አርጎ ያቆያችሁ() በዓሉን የተቸገሩትን በመርዳት እንድናሳልፍ ጥሪዬ ነው
    #Sahmo
    #Shamo
    በቅድሚያ እንኳን ለዚህ ታላቅ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የዚህን የ#ሻሞ ፕሮግራም በማዘጋጀታችሁ ሌላ ምንም የምለው የለም ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ያክብራችሁ፤ ከሳፋሪኮም የበለጠ አርጎ ያቆያችሁ(😂) በዓሉን የተቸገሩትን በመርዳት እንድናሳልፍ ጥሪዬ ነው #Sahmo #Shamo
    Wow
    Sad
    3
    0 Answers 0 Shares
More Results