• What is your favorite Telebirr feature and why?
    Choose one option and tell us why in the comments!
    #telebirr @telebirr
    What is your favorite Telebirr feature and why? Choose one option and tell us why in the comments! #telebirr @telebirr
    4
    25.00%
    3
    18.75%
    3
    18.75%
    1
    6.25%
    1
    6.25%
    0
    0.00%
    4
    25.00%
    Love
    Yay
    2
    0 Answers 1 Shares
  • እባካችሁ ለሁሉም አካባቢ 4G አገልግሎት ተጠቃሚ አድርጉ።
    ኢትዮ ቴሌኮም የገጠር አካባቢዎችን እየረሳቸው ይመስለኛል። አብዛኞቹ አካባቢዎች 2G በስርዓት የማይሰራበት ነው። ግን 5G ደርሰናል እ!
    @ethiotelecom
    @telebirr
    እባካችሁ ለሁሉም አካባቢ 4G አገልግሎት ተጠቃሚ አድርጉ። ኢትዮ ቴሌኮም የገጠር አካባቢዎችን እየረሳቸው ይመስለኛል። አብዛኞቹ አካባቢዎች 2G በስርዓት የማይሰራበት ነው። ግን 5G ደርሰናል እ! @ethiotelecom @telebirr
    Like
    Love
    Yay
    4
    2 Answers 3 Shares
  • @telebirr " #telebirr app is not working for me, keeps saying
    **The devices is running in emulator**" when I try start the app. pls help!!
    herewith sample screenshot
    @telebirr " #telebirr app is not working for me, keeps saying **The devices is running in emulator**" when I try start the app. pls help!! herewith sample screenshot
    Like
    Haha
    4
    4 Answers 0 Shares
  • How can I transfer balance from Telebirr Endekise to Telebirr Main Account #Telebirr #EthioTelecom #endekise @telebirr
    How can I transfer balance from Telebirr Endekise to Telebirr Main Account #Telebirr #EthioTelecom #endekise @telebirr
    Like
    Yay
    2
    4 Answers 0 Shares
  • @telebirr በቴሌብር ሃዋላ ከውጭ ሃገር ገንዘብ ሲቀበሉ የሚያገኙት ስጦታ ወደ 10% አደገ!

    ውጭ ሃገር ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዓለም አቀፍ ሃዋላ አጋሮቻችን በኩል ወደ ቴሌብር ገንዘብ ሲላክልዎ በሚቀበሉት ገንዘብ 10% ተጨማሪ ስጦታ ይምበሽበሹ!

    ለተጨማሪ መረጃ እና የሃዋላ አጋሮቻችንን እና የሃገራት ዝርዝር ለመመልከት https://bit.ly/447sgFX
    @telebirr በቴሌብር ሃዋላ ከውጭ ሃገር ገንዘብ ሲቀበሉ የሚያገኙት ስጦታ ወደ 10% አደገ! ውጭ ሃገር ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዓለም አቀፍ ሃዋላ አጋሮቻችን በኩል ወደ ቴሌብር ገንዘብ ሲላክልዎ በሚቀበሉት ገንዘብ 10% ተጨማሪ ስጦታ ይምበሽበሹ! ለተጨማሪ መረጃ እና የሃዋላ አጋሮቻችንን እና የሃገራት ዝርዝር ለመመልከት https://bit.ly/447sgFX
    Like
    Sad
    4
    3 Answers 2 Shares
  • #telebirr
    @telebirr

    ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌሎች መተግበሪያዎች በጣም የተሻለ የሚያደርገው ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ማስገኘቱ ነው። እኔም በዚህ መተግበሪያ እየተጠቀምኩ ሲሆን ሌሎችም እንዲጠቀሙ እያገዝኩ ነው። በአካባቢዬ ለሚገኙ የንግድ ማዕከላትም ቴሌብር ሱፐርአፕን በተቻለኝ መጠን በፈቃደኝነት እያስተዋወኩኝ እገኛለሁ።
    #telebirr @telebirr ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌሎች መተግበሪያዎች በጣም የተሻለ የሚያደርገው ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ ማስገኘቱ ነው። እኔም በዚህ መተግበሪያ እየተጠቀምኩ ሲሆን ሌሎችም እንዲጠቀሙ እያገዝኩ ነው። በአካባቢዬ ለሚገኙ የንግድ ማዕከላትም ቴሌብር ሱፐርአፕን በተቻለኝ መጠን በፈቃደኝነት እያስተዋወኩኝ እገኛለሁ።
    Like
    Yay
    6
    6 Answers 2 Shares
  • ለteleforum መተግበሪያ (app) ያስፈልገዋል #ethiotelecom @ethiotelecom
    @telebirr
    Teleforum Moderato
    ለteleforum መተግበሪያ (app) ያስፈልገዋል #ethiotelecom @ethiotelecom @telebirr [1ethiopia]
    Like
    2
    6 Answers 0 Shares