Telebirr ቴሌብር በምርጥ የሞባይል ገንዘብ አቅርቦት ዘርፍ (Best Mobile Money Offering) የ2023 የፊውቸር ዲጂታል እውቅና ሰጪ ተቋም የወርቅ ደረጃ አሸናፊ ሆኖ መመረጡን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!
እውቅናው ቴሌብር የዲጂታል ኢኮኖሚውን በመገንባት እና የፋይናንስ አካታችነትን በማረጋገጥ ረገድ እያበረከተ ላለው ጉልህ ሚና የተሰጠ ሲሆን፤ እውቅናውን የሰጠው ጁኒፐር #JuniperResearch የተሰኘው ተቋም እ.ኤ.አ. ከ2008 ጀምሮ በፊንቴክና በዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎችን በማወዳደር ግንባር ቀደም ለሆኑት ዕውቅና የሚሰጥ ተቀማጭነቱን በዩናይትድ ኪንግደም...
Read More