• ማህበራዊ ኃላፊነት 2016
    በ2016 በጀት ዓመት ኩባንያችን ማህበራዊ ኃላፊነት ከመወጣት አንጻር የህብረተሰቡን ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ሊያሻሽሉ የሚችሉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፡፡   በትምህርት፣ ጤና፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ አረንጓዴ ልማት፣ ሰብአዊ ተግባራት እና የመንግስት ልማት ፕሮጀክቶች በዓይነት እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 694.2 ሚሊዮን ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 900ሺ የደብተር፣ በመላው ሀገሪቱ በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ላቋቋምናቸው 66 የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም በ42 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለሚገኙ 6000 ድጋፍ ለሚያሻቸው ተማሪዎች የኪስ ገንዘብ...

    Read More

    Like
    Yay
    Love
    11
    4 Answers 1 Shares
  • What Is Critical Infrastructure?
    Critical infrastructure refers to any virtual or physical networks, systems, and assets critical to a nation that their destruction or incapacitation would harm that national security, public health and safety, economy, or any combination of those. Each nation's critical infrastructure faces threats from various quarters. These include nature (floods, quakes, tornadoes), people (hackers,...

    Read More

    Like
    1
    0 Answers 0 Shares