🌟 ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር እስከ 100ሺህ ብር ይሸለሙ!! 🌟 ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር እስከ 100ሺህ ብር ይሸለሙ!!
መጭውን የትንሣኤ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡
💁♂️ በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
🛋 የቤት ዕቃ - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር🎁 እንዲሁም በርካታ...
Read More