• ኢትዮጲያ ካሏት ሴት አመራሮች መካከል የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ለኢትዮጲያ በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ትልቅ አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ትገኛለች።

    #ዲጂታልኢትዮጲያ
    ጀግናችን በርች!

    Among the women leaders that Ethiopia has, the CEO of Ethio Telecom, Mrs. Frehiwot Tamru, is making a great contribution to Ethiopia in the technology sector.

    #DigitalEthiopia
    Be strong our hero!
    ኢትዮጲያ ካሏት ሴት አመራሮች መካከል የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ ለኢትዮጲያ በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ትልቅ አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ትገኛለች። #ዲጂታልኢትዮጲያ ጀግናችን በርች! Among the women leaders that Ethiopia has, the CEO of Ethio Telecom, Mrs. Frehiwot Tamru, is making a great contribution to Ethiopia in the technology sector. #DigitalEthiopia Be strong our hero!
    0 Answers 0 Shares
  • ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!!



    2ኛ ዙር ጥያቄ!



    ኢትዮ ቴሌኮም በብዙ የአገራችን ከተሞች እያስተዋወቀው የሚገኘው እጅግ ፈጣን የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል?



    መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ!



    ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!!



    ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!





    #teleForum

    #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! 2ኛ ዙር ጥያቄ! ❓ ኢትዮ ቴሌኮም በብዙ የአገራችን ከተሞች እያስተዋወቀው የሚገኘው እጅግ ፈጣን የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል? ✍️ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ! ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው! #teleForum #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
    0 Answers 1 Shares
  • ይድረስ #ኢትዮ-ቴሌኮም-ኮርፖሬሽን

    በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን መቀመጫ የሆነችው #አብአላ ከተማን ጨምሮ በዞኑ ስር የሚገኙ ወረዳዎች ላይ ከሰሜን ጦርነት በኋላ ወደ መደበኛ የኔትወርክ አገልግሎት ያልተመለሱ ወረዳዎች እንዳሉ ይታወቃል ፤ ከሞላ ጎደል አገልግሎቱን የተጀመረባቸው አከባቢዎች ላይ 3G ኔትወርክ ብቻ በመሆኑ መንግስታዊ ተቋማትም ሆነ ህብረተሰቡ እለት ተእለት ክንዋኔዎች እያስተጓጎለ ይገኛል!

    @ethiotelcom
    ይድረስ #ኢትዮ-ቴሌኮም-ኮርፖሬሽን በአፋር ክልል ሰሜናዊ ዞን መቀመጫ የሆነችው #አብአላ ከተማን ጨምሮ በዞኑ ስር የሚገኙ ወረዳዎች ላይ ከሰሜን ጦርነት በኋላ ወደ መደበኛ የኔትወርክ አገልግሎት ያልተመለሱ ወረዳዎች እንዳሉ ይታወቃል ፤ ከሞላ ጎደል አገልግሎቱን የተጀመረባቸው አከባቢዎች ላይ 3G ኔትወርክ ብቻ በመሆኑ መንግስታዊ ተቋማትም ሆነ ህብረተሰቡ እለት ተእለት ክንዋኔዎች እያስተጓጎለ ይገኛል! @ethiotelcom
    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ!

    በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል!

    ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ!
    በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ!

    ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡

    ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!

    ኢትዮ ቴሌኮም
    እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ! በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ! በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ! ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! ኢትዮ ቴሌኮም
    0 Answers 1 Shares
  • #እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ!

    በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል!

    ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ!
    በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ!

    ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡

    ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!

    ኢትዮ ቴሌኮም
    ምንድነው? አልገባኝም!
    አስረዱኝ!?
    #እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ! በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ! በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ! ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! ኢትዮ ቴሌኮም ምንድነው? አልገባኝም! አስረዱኝ!?
    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ!

    በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል!

    ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ!
    በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ!

    ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡

    ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን!

    ኢትዮ ቴሌኮም
    እነሆ 500,000 ተጨማሪ የምስጋና ስጦታ፤ በቴሌብር የዕድል ጨዋታ! በበጀት ዓመቱ በነበረን አስደናቂ ስኬቶች ስለአብሮነትዎ ምስጋና እስከ 250 ሺህ የሚደርስ ኢ-ገንዘብ፣ አይፎን 15 ፕሮማክስ፣ ስማርት ስልክ፣ የዳታ ጥቅልና ኢ-ገንዘብ የሚያሸልሙ 500,000 ስጦታዎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ አሰናድተናል! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ! በየቀኑ አየር ሰዓት ለመሙላት፣ ጥቅል ለመግዛት፣ ለግብይትና ገንዘብ ለማስተላለፍ እየተጠቀሙ ከሐምሌ 5 እስከ 9 ለአምስት ቀናት የሚቆየውን የዕድል ጨዋታ ይሞክሩ! ለተጨማሪ መረጃ youtube.com/@ethio_telecom ይከተሉ፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! ኢትዮ ቴሌኮም
    Like
    Yay
    2
    0 Answers 0 Shares
  • አሜርከ እና ኢትዮጵያ ትብብራቸውን ያጀመሩት ቀን ዘመን ነው
    አሜርከ እና ኢትዮጵያ ትብብራቸውን ያጀመሩት ቀን ዘመን ነው
    0
    0.00%
    7
    87.50%
    1
    12.50%
    0
    0.00%
    Like
    Yay
    2
    2 Answers 0 Shares
  • #telebirr እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
    #telebirr እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
    Yay
    2
    2 Answers 1 Shares
  • ለመላው ኢትዮጵያዊያን ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችው። መልካም በዓል ይሁንላችው
    ለመላው ኢትዮጵያዊያን ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችው። መልካም በዓል ይሁንላችው
    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • Message
    Notification

    Score: 134
    Top Discussions
    Discussion Topics
    Saved Posts
    Events
    Announcment
    Tags
    telebirr
    telegebeya
    Fixed Broadband
    DNS and Hosting
    Cloud Services
    Packages
    4G/5G
    Phone & Device
    CRBT
    International
    VAS Services
    Digital lifestyle
    Events
    INTERNATIONAL SERVICES
    ኢንተርናሽናል ገንዘብ መቀበያ መንገድ
    Doni Tamrat
    Posted 3 months ago

    በሀገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ኢትዮጲያ ውስጥ ተቀምጠው ውጭ ሀገር የሚገኙ የኦንላይን ስራዎችን ይሰራሉ ። አብዛኛዎቹ የኦንላይን ስራዎች የሚከፍሉት በ Pay Pal ነው። ከፔይፓል ገንዘብ አውጥቶ ወደ ኢትዮጲያ ለማስገባት ምንም አይነት አመቺ ሁኔታ የለም ። ይህ ከውጪ የሚመጣ ገንዘብ ሀገራችን ውስጥ ቢገባ ሀገሪቷን የውጪ ምንዛሬ እጥረቷን ይቀርፋል። ስለዚህ ቴሌብር ከውጭ ሀገር የፋይናንስ ድርጅቶች ጋር ራሱን በማስተሳሰር በቀጥታ የሰራነውን ገንዘብ የምንቀበልበትን ሲስተም ቢያዘጋጅ ለሀገራችንም አንድ እርምጃ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ምን ታስባላችሁ ?

    #TELEBIRR_#ETHIOTELECOM_#TELEBIRRSUPERAPP
    Like
    3
    Answers
    Share
    Add Suggestion or Answer
    No file chosen
    CATEGORIES
    PACKAGESTELEBIRRTELEGEBEYAFIXED BROADBANDDOMAIN NAME & HOSTINGCLOUD SERVICES4G/5GPHONE AND DEVICECRBTINTERNATIONAL SERVICESVAS SERVICESDIGITAL LIFESTYLEVOLTERCSMMSVMS
    READ MORE
    PACKAGES
    Helpful for you reply
    How i can getaway update the level 3 telebir
    By Mahamud Roble 3 months ago 5 1117
    DIGITAL LIFESTYLE
    Cannot create value or key, Error writing to the registry
    When some Windows users tried creating value or key in Registry Editor, they failed due to lack...
    By Chimdesa Diriba 6 months ago 4 149
    PACKAGES
    Asham tele
    How many of you are redeem points from asham tele to different package.
    By LALISA TADESA 5 months ago 6 938
    4G/5G
    IoT vs Smart City | ንፅፅር “የኢንተርኔት ነገሮች” እና “ብልህ ከተማ”
    IoT, or the Internet of Things, refers to the network of everyday physical objects embedded...
    By Tariku Birhanu 8 months ago 3 1125
    VOLTE
    Prosperous of Ethiopia
    New style Ethiopian
    By TESHALE TESHOME 2 months ago 0 185
    © 2024 teleforum
    FAQ Terms & Conditions Privacy
    Message Notification Score: 134 Top Discussions Discussion Topics Saved Posts Events Announcment Tags telebirr telegebeya Fixed Broadband DNS and Hosting Cloud Services Packages 4G/5G Phone & Device CRBT International VAS Services Digital lifestyle Events INTERNATIONAL SERVICES ኢንተርናሽናል ገንዘብ መቀበያ መንገድ Doni Tamrat Posted 3 months ago በሀገራችን እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ኢትዮጲያ ውስጥ ተቀምጠው ውጭ ሀገር የሚገኙ የኦንላይን ስራዎችን ይሰራሉ ። አብዛኛዎቹ የኦንላይን ስራዎች የሚከፍሉት በ Pay Pal ነው። ከፔይፓል ገንዘብ አውጥቶ ወደ ኢትዮጲያ ለማስገባት ምንም አይነት አመቺ ሁኔታ የለም ። ይህ ከውጪ የሚመጣ ገንዘብ ሀገራችን ውስጥ ቢገባ ሀገሪቷን የውጪ ምንዛሬ እጥረቷን ይቀርፋል። ስለዚህ ቴሌብር ከውጭ ሀገር የፋይናንስ ድርጅቶች ጋር ራሱን በማስተሳሰር በቀጥታ የሰራነውን ገንዘብ የምንቀበልበትን ሲስተም ቢያዘጋጅ ለሀገራችንም አንድ እርምጃ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ምን ታስባላችሁ ? #TELEBIRR_#ETHIOTELECOM_#TELEBIRRSUPERAPP Like 3 Answers Share Add Suggestion or Answer No file chosen CATEGORIES PACKAGESTELEBIRRTELEGEBEYAFIXED BROADBANDDOMAIN NAME & HOSTINGCLOUD SERVICES4G/5GPHONE AND DEVICECRBTINTERNATIONAL SERVICESVAS SERVICESDIGITAL LIFESTYLEVOLTERCSMMSVMS READ MORE PACKAGES Helpful for you reply 👍 How i can getaway update the level 3 telebir By Mahamud Roble 3 months ago 5 1117 DIGITAL LIFESTYLE Cannot create value or key, Error writing to the registry When some Windows users tried creating value or key in Registry Editor, they failed due to lack... By Chimdesa Diriba 6 months ago 4 149 PACKAGES Asham tele How many of you are redeem points from asham tele to different package. By LALISA TADESA 5 months ago 6 938 4G/5G IoT vs Smart City | ንፅፅር “የኢንተርኔት ነገሮች” እና “ብልህ ከተማ” IoT, or the Internet of Things, refers to the network of everyday physical objects embedded... By Tariku Birhanu 8 months ago 3 1125 VOLTE Prosperous of Ethiopia New style Ethiopian By TESHALE TESHOME 2 months ago 0 185 © 2024 teleforum FAQ Terms & Conditions Privacy
    Yay
    Like
    Love
    Angry
    17
    3 Answers 0 Shares
More Results