• የ130 ዓመታት አብሮነት ልዩ ስጦታ!
    🌟🎉 እነሆ የ130 ዓመታት ክብረ በዓል ልዩ ገጸ-በረከቶች! እየተዝናኑ በሽልማት የሚንበሸበሹበት ጨዋታ ከኢትዮ ቴሌኮም!! 🚘 6 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች🛺 9 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች💰በየቀኑ የ20 ሺህ እንዲሁም በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር📱 161 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም 🎁260 ሺህ የሞባይል ጥቅሎች!  📌 አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፤ ከሰፊው ገበታችን የድርሻዎን ይውሰዱ!  ከተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያዎች ጋር ይጠብቁን!! #130_ዓመታት_በጽናት_ታላቅ_አገር_እና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ #Ethiotelecom #telebirr...

    Read More

    Like
    Yay
    4
    3 Answers 5 Shares
  • #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት
    ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም “ለነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ያስጀመረውን መርሃ ግብር በማስቀጠል በመላ ሀገራችን ለሚገኙ 430 በላይ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው አንድ ደርዘን የመማሪያ ደብተር ከ72.9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በስጦታ አበርክቷል፡፡   ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3P83yib   #በጎነት_ለነገ_ተስፋዎች   #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!

    Read More

    Like
    Love
    5
    4 Answers 2 Shares
  • ☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!!
    ☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!! የድምጽ፣ የኢንተርኔት እንዲሁም የአጭር መልእክት አገልግሎት ሁሉንም በአንድ ላይ አጣምረው እንደምርጫዎ:- 3️⃣🗓️ የሦስት ወራት ወይም1️⃣🅨  የአንድ ዓመት በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ይግዙ! 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ! #LongValidityPackage#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    1 Answers 0 Shares
  • 🎉🏃‍♂️🏃‍♀️የታላቁ ሩጫ ምዝገባና ቲሸርት ሽያጭ በቴሌብር ተጀመረ! 
    🎉🏃‍♂️🏃‍♀️የታላቁ ሩጫ ምዝገባና ቲሸርት ሽያጭ በቴሌብር ተጀመረ!  በጉጉት የምንጠበቀውና አብረን በጋራ የምንደምቅበት ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ለ25ኛ ጊዜ ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። 👉 ተሳታፊ የሚያደርግዎትን ቲሸርት በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይግዙ፤ በመረጡት ቦታ ቲሸርትዎን ይረከቡ። 25ኛ ዓመቱን በማስመልከት እያንዳንዱ 25ኛ ተመዝጋቢ ቲሸርቱን በነፃ ያገኛል፤ በተጨማሪም በዕድል ጨዋታ ነፃ ቲሸርቶች ይበረከታሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!...

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • 🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!! 2ኛ ዙር ጥያቄ!
    🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!!    2ኛ ዙር ጥያቄ!   ❓ ኢትዮ ቴሌኮም በብዙ የአገራችን ከተሞች እያስተዋወቀው የሚገኘው እጅግ ፈጣን የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል?   ✍️ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ!   ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!!   ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!     #teleForum #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Yay
    Like
    Haha
    Love
    Wow
    Angry
    352
    1003 Answers 394 Shares
  • 🔊🎁 በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይነጋገሩ!!
    🔊🎁 በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይነጋገሩ!! ⏰ ዕለታዊ📊 ሳምንታዊ እና🗓 ወርኃዊ  የድምጽ ጥቅሎችን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ከ100% ስጦታ ጋር ይሸምቱ! 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ! #VoicePackage#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Yay
    2
    1 Answers 0 Shares
  • 🔥 ከወር እስከ ወር ያለገደብ!
    🔥 ከወር እስከ ወር ያለገደብ! ወሩን ሙሉ ያለገደብ መደወል የሚያስችሉ ወርኃዊ ፕሪሚየም የድምጽ ጥቅል ካልተገደበ ነጻ የመልዕክት አገልግሎት ጋር!  ❇️ በ979 ብር ብቻ! 💁‍♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በ*999# ይግዙ፣ ወሩን ሙሉ ያለሐሳብ ይጠቀሙ! #MonthlyUnlimitedVoicePackage#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • 5G
    በአዲሱ የ5G ኔትወርክ ያለገደብ🏃‍♂🏃‍♀ ያልተገደቡ ወርሃዊ የ5G ዳታ ጥቅሎችን ከ10%_ተጨማሪ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በማይ ኢትዮቴል እና በ*999# በመግዛት የአዲሱን ትውልድ ኔትወርክ የኢንተርኔት ፍጥነት ያጣጥሙ! በአዲስ አበባ የ5G አገልግሎት የሚያስጠቅም ስልክ ያላቸውን ደንበኞቻችንን አገልግሎት ወደ 5G አሳድገናል::ለዝርዝር መረጃ: https://bit.ly/3RQ2McR ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ #አዲስ_ዓመት_አዲስ_ፍጥነት_ምቾት_እና_አኗኗር#5G

    Read More

    Like
    6
    5 Answers 0 Shares
  • 5G
    🎤 አዲስ አበባ የዘመናችን የመጨረሻውን የ5G ኔትወርክ በአዲሱ የ5G ጥቅል ለመጠቀም ዝግጁ!!!?🏃‍♂️🏃‍♀️ ወርሃዊ የ5G ጥቅሎችን ከ10%_ተጨማሪ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በ*999# በመግዛት የአዲሱን ትውልድ ኔትወርክ ያጣጥሙ! በአዲስ አበባ የ5G አገልግሎት የሚያስጠቅም ስልክ ያላቸውን ደንበኞቻችንን አገልግሎት ወደ 5G አሳድገናል :: ለዝርዝር መረጃው: https://bit.ly/3RQ2McR  #አዲስ_ዓመት_አዲስ_ፍጥነት_ምቾት_እና_አኗኗር #5G

    Read More

    Like
    Wow
    4
    4 Answers 1 Shares
  • 5G Network
    የ5G ነትወርክ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ብዳረስ እጅጉን መልካም ነው ባይ ነኝ።

    Read More

    Like
    Love
    3
    5 Answers 0 Shares
More Results