
-
-
- ማህበራዊ ኃላፊነት 2016በ2016 በጀት ዓመት ኩባንያችን ማህበራዊ ኃላፊነት ከመወጣት አንጻር የህብረተሰቡን ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ሊያሻሽሉ የሚችሉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፡፡ በትምህርት፣ ጤና፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ አረንጓዴ ልማት፣ ሰብአዊ ተግባራት እና የመንግስት ልማት ፕሮጀክቶች በዓይነት እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 694.2 ሚሊዮን ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 900ሺ የደብተር፣ በመላው ሀገሪቱ በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ላቋቋምናቸው 66 የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም በ42 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለሚገኙ 6000 ድጋፍ ለሚያሻቸው ተማሪዎች የኪስ ገንዘብ...
Read More
- የ130 ዓመታት አብሮነት ልዩ ስጦታ!🌟🎉 እነሆ የ130 ዓመታት ክብረ በዓል ልዩ ገጸ-በረከቶች! እየተዝናኑ በሽልማት የሚንበሸበሹበት ጨዋታ ከኢትዮ ቴሌኮም!! 🚘 6 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች🛺 9 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች💰በየቀኑ የ20 ሺህ እንዲሁም በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር📱 161 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም 🎁260 ሺህ የሞባይል ጥቅሎች! 📌 አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፤ ከሰፊው ገበታችን የድርሻዎን ይውሰዱ! ከተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያዎች ጋር ይጠብቁን!! #130_ዓመታት_በጽናት_ታላቅ_አገር_እና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ #Ethiotelecom #telebirr...
Read More
- የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!!🎉🎁 የቴሌፎረም ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!! #teleForum በቴሌኮም ዘርፍ ቴክኖሎጂና ዲጂታል ሶሉሽኖች እንዲሁም በአገልግሎቶቻችን ዙሪያ🕸 የሚወያዩበት🕸 ሐሳብ የሚሰጡበት🕸 ከሌሎች ልምድ የሚያገኙበት መድረክ ነው! ቴሌፎረም ላይ ብቻ የሚሳተፉበት የሚያሸልም የጥያቄና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል፡፡ 🔗 ይቀላቀሉ፡ https://teleforum.ethiotelecom.et ነገ ከጠዋቱ 3፡00 ይጀምራል! #teleForum#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
- የክሬዲት ገደብ ተቀማጭ ለማድረግ ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ ይጠቀሙለድኅረ-ክፍያ ተጠቃሚዎች የክሬዲት ገደብ ተቀማጭ ለማድረግ አገልግሎት ማዕከሎቻችን መሄድ ሳይጠበቅብዎት ባሉበት ቦታ ሆነው በቴሌብር ሱፐርአፕ ክፍያ የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባትና በምስሉ በተያያዘው ቅደም ተከተል መሰረት ተቀማጭ ማድረግ ይችላሉ። በዚህ አጋጣሚ የድኅረ-ክፍያ አገልግሎት ሂሳብ ለመክፈል ‘ተቀማጭ’ የሚለውን ሳይሆን ‘ቢል’ የሚለውን እንዲጠቀሙ ለማስታወስ እንወዳለን! ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica...
Read More
0 Answers 0 Shares - “ይጋብዙ ይሸለሙ”🏆 ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጋበዝ እስከ 10,000 ብር ያሸንፉ! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም 💬 በአጭር መልዕክት ወይም 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያውን በማጋራት የቴሌብር ሱፐርአፕ የዕድል ጨዋታ ተሳታፊ በመሆን ታብሌቶች፣ ስማርት ስልኮች ፣ 200 ብር እንዲሁም 1ጊ.ባ አሸናፊ ይሁኑ! በተጨማሪም ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 🔗 የዘመነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማግኘት https://onelink.to/uecbbr ይጠቀሙ! ✅ ለዕድል ጨዋታው ብቁ የሚሆኑት 20 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ነው! ቴሌብር -...
Read More
- የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል!በብዙ ደንበኞቻችን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል! በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ገዝተው የግልዎ ያድርጓቸው! ስማርት ስልኮቹን ሲገዙ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር ስጦታ ያገኛሉ! #BeyondConnectivity#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
- #በዘመን_ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!🌟📦 #በዘመን_ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ! የሚፈልጓቸውን ምርቶች 🧰✨ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ✅👌በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ 🚚 በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡ ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል! 📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር እንገኛለን! እንዴት በቀላሉ መሸመት እንደሚችሉ ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g #ZemenGEBEYA#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Read More
- ☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!!☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!! የድምጽ፣ የኢንተርኔት እንዲሁም የአጭር መልእክት አገልግሎት ሁሉንም በአንድ ላይ አጣምረው እንደምርጫዎ:- 3️⃣🗓️ የሦስት ወራት ወይም1️⃣🅨 የአንድ ዓመት በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ይግዙ! 👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ! #LongValidityPackage#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Read More
1 Answers 0 Shares
More Results
© 2025 teleforum