•  የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል!
    በብዙ ደንበኞቻችን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን  የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል! በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ https://telegebeya.ethiotelecom.et/ ገዝተው የግልዎ ያድርጓቸው! ስማርት ስልኮቹን ሲገዙ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር ስጦታ ያገኛሉ! #BeyondConnectivity#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Like
    1
    1 Answers 0 Shares
  • #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት
    ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም “ለነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ያስጀመረውን መርሃ ግብር በማስቀጠል በመላ ሀገራችን ለሚገኙ 430 በላይ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው አንድ ደርዘን የመማሪያ ደብተር ከ72.9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በስጦታ አበርክቷል፡፡   ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3P83yib   #በጎነት_ለነገ_ተስፋዎች   #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!

    Read More

    Like
    Love
    5
    4 Answers 2 Shares
  • ✨🤩 ታላቅ ቅናሽ!! 💁‍♂️ እስከ 50%
    ✨🤩 ታላቅ ቅናሽ!!  እንዳያመልጥዎ! 💁‍♂️ እስከ 50% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን የስልክ ቀፎዎች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ ቻርጀሮችና ኬብሎች እንዲሁም የኢንተርኔት ሞደሞችና ራውተሮች የራስዎ ያድርጓቸው!! 🗓 እስከ ጥር 19/2017 ዓ.ም ብቻ! 📍 በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል። በተጨማሪ የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ https://telegebeya.ethiotelecom.et ማግኘት ይችላሉ፡፡ #Sale #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • Encourage all to use Telebirr
    Hello users, Let's encourage all our families members, friends, classmates and colleagues to use Telebirr. In this way it smoothen transaction and save our energy and times. Thanking you, Okello

    Read More

    Like
    Love
    4
    3 Answers 0 Shares
  • Let's do more
    Let's do more with Telebirr in this new year, 2016 E.C. Let's use Asham Tele for points redemption so that we can call and surf internet with the points. Let's use Dashen Sanduq Micro Saving for 7% interest. Let's use Digital Ekub for convenient investment. Let's use CBE Sanduq for 3 months locked deposit to get 7% interest. Let's buy products from Telegebeya so that we get the attached...

    Read More

    Like
    Yay
    2
    3 Answers 0 Shares
  • Mortgage payment
    We would appreciate if #Telegebeya introduce #Mortgage payment system in which a person pay some amount in advance for an item and sign agreement to pay the rest for some months.

    Read More

    Like
    Yay
    3
    6 Answers 0 Shares
  • School Payment
    This mini app enable students and family to track their payment status. Family can see their student's exam date and status. #telebirr #ethiotelecom #telegebeya #cloud

    Read More

    3 Answers 1 Shares
  • telegebeya
    በቴሌገበያ ባሉበት ይሸምቱ! በቴሌገበያ  https://telegebeya.ethiotelecom.et/  ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎችን ፣ የ4ጂ ዳታ ዶንግሎችን፣ የዋይፋይ ሞደሞችን እና ሌሎች አክሰሰሪዎችን ባሉበት ሆነው በማዘዝ በቴሌብር ይክፈሉ፤ ያዘዙትን እቃ በፍጥነት እናደርሳለን።

    Read More

    Like
    Yay
    Wow
    Sad
    6
    7 Answers 5 Shares