🎉🏃♂️🏃♀️የታላቁ ሩጫ ምዝገባና ቲሸርት ሽያጭ በቴሌብር ተጀመረ!
🎉🏃♂️🏃♀️የታላቁ ሩጫ ምዝገባና ቲሸርት ሽያጭ በቴሌብር ተጀመረ!
በጉጉት የምንጠበቀውና አብረን በጋራ የምንደምቅበት ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ለ25ኛ ጊዜ ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
👉 ተሳታፊ የሚያደርግዎትን ቲሸርት በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይግዙ፤ በመረጡት ቦታ ቲሸርትዎን ይረከቡ።
25ኛ ዓመቱን በማስመልከት እያንዳንዱ 25ኛ ተመዝጋቢ ቲሸርቱን በነፃ ያገኛል፤ በተጨማሪም በዕድል ጨዋታ ነፃ ቲሸርቶች ይበረከታሉ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!...
Read More
0 Answers
0 Shares