• ✨🤩 ታላቅ ቅናሽ!! 💁‍♂️ እስከ 50%
    ✨🤩 ታላቅ ቅናሽ!!  እንዳያመልጥዎ! 💁‍♂️ እስከ 50% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን የስልክ ቀፎዎች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ ቻርጀሮችና ኬብሎች እንዲሁም የኢንተርኔት ሞደሞችና ራውተሮች የራስዎ ያድርጓቸው!! 🗓 እስከ ጥር 19/2017 ዓ.ም ብቻ! 📍 በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል። በተጨማሪ የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ https://telegebeya.ethiotelecom.et ማግኘት ይችላሉ፡፡ #Sale #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • 💥 አዲስ ስልክዎን ይረከቡ፤ እስከ 12 ወራት በተመቻቸ አከፋፈል ሳይጨናነቁ ይክፈሉ!!
    💥 አዲስ ስልክዎን ይረከቡ፤ እስከ 12 ወራት በተመቻቸ አከፋፈል ሳይጨናነቁ ይክፈሉ!! በ3ወር፣ በ6ወር እንዲሁም በአንድ ዓመት ከፍለው በሚያጠናቅቁት ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ የሚሸምቷቸው የተለያዩ ስማርት ስልኮች ቀርበዋል፡፡  💁‍♂️ ወደ አራዳ እና ጉርድ ሾላ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ በማለት የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ! ለተጨማሪ መረጃ 6074 ይደውሉ ወይም https://bejae.et ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Like
    1
    0 Answers 2 Shares
  • ልጆችዎ ክህሎታቸውን የሚያዳብሩበት የክረምት ካምፖች ትኬት በቴሌብር!
    ልጆችዎ በተለያዩ ዓይነት አስተማሪና አዝናኝ ጨዎታዎች የክረምት የእረፍት ጊዜያቸውን የሚያሳልፉባቸው የኮች ካርሎስ ፣ የቦለርስ ፣ የ ዋን ፕላኔት እና አስቴላ አዙራ የክረምት ካምፖች የምዝገባ ትኬት በቴሌብር ይቁረጡ! መተግበሪያዎቹን ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ ! ለማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ቅሬታዎ በ https://t.me/EthiotelecomChatBot ያግኙን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • ማያ ምርጥ ሀገርኛ ቪዲዮዎች
    🎬 ማያ ተወዳጅ ሃገርኛ የቪዲዮ ስትሪሚንግ! በርካታ የመዝናኛ እና የመረጃ አማራጮች ከምርጥ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ቀጥታ ፕሮግራሞች ጋር ይዞ ቀርቧል፡፡ መተግበሪያውን ከ onelink.to/7bv4u9 ያውርዱ! ማያን ብቻ ከሚያስጠቅም 2 ጊ.ባ ዳታ ጋር በ5 ብር በየቀኑ ለማግኘት 863 ላይ Ok ብለው ይመዝገቡ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Like
    Yay
    3
    0 Answers 0 Shares
  • በቴሌብር ሱፐርአፕ እንደልብ በነፃ ያውጉ!
    የአየር ሰዓት ወይም ጥቅል ቢጨርሱም ውይይትዎ አይቋረጥም ! በቴሌብር ኢንጌጅ ገደብ የለሽ ከክፍያ ነጻ የጽሑፍ መልዕክት፣ ድምጽ፣ ፎቶ፣ ቪዲዮ እንዲሁም የተለያዩ ፋይሎችን መላላክ ሐሳብዎን መለዋወጥ ይችላሉ !  ቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ላይ ያገኙታል፡፡ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ ! ለማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ቅሬታዎ በ https://t.me/EthiotelecomChatBot ያግኙን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Love
    Like
    3
    1 Answers 0 Shares
  • ቢፕ ኮል (ሚስድ ኮል) በመላክ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ !
    የሞባይል ስልክዎ የአየር ሰዓት በማይኖረው ጊዜ ወደሚፈልጉት ወዳጅ ዘመድ “ቢፕ ኮል” (ሚስድ ኮል) በመላክ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ ! አገልግሎቱን በክፍያ ምክንያት ወጪ ጥሪ ማድረግ የማይችሉ የድህረ ክፍያ ደንበኞችም መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ለሀገር ውስጥ ጥሪዎች ብቻ የሚያገለግል ነው፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Like
    Love
    2
    0 Answers 2 Shares
  • ዋጋው በጀት የማይጎዳ የድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል!
    የድኅረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል ለድርጅትዎ በተመጣጣኝ ዋጋ! 💁‍♂️ በወር ከ270 ብር ጀምሮ በብዙ አማራጭ ቀርበዋል፤ የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ። 📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ! ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3Zect70 ይጎብኙ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Like
    1
    1 Answers 0 Shares
  • የ *810# ታማኝ ደንበኛ ማን ነው 🙋‍♂️
    የ *810# ታማኝ ደንበኛ ማን ነው 🙋‍♂️ ✅ ወደ *810# በመደወል የአየር ሰዓትና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን ይቀጥሉ! 👉 ብድር ወስደው ያለብዎትን ክፍያ ሳይፈጽሙ ሌላ የክሬዲት አገልግሎት መጠቀም ቢያስፈልግዎ አንድ ተጨማሪ ዕድል ያገኛሉ፡፡ ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 15% የአገልግሎት ክፍያ ይፈጽማሉ! #StayConnected#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች
    ተጨማሪ ዳታ ተጨማሪ ደስታ !!! በብዙዎች የተወደደውና እስከ 83% ቅናሽ የተደረገባቸው የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በተለያየ የአገልግሎት ጊዜ አማራጮች ቀርበዋል! በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት አልያም በ *999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ። #DigitalEthiopia #SmartAfrica #Ethiotelecom #telebirr

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • የረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎች ለድርጅትዎ!
    የረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎች ለድርጅትዎ! እንደ ምርጫዎ የድምጽ፣ ኢንተርኔት እንዲሁም ሁለቱንም አጣምረው በአንድ ወይም ሁለት ዓመት የጊዜ አማራጭ ከብር 4999 ጀምሮ  ከነፃ 2ኛ ደረጃ ዶሜይን ጋር አቅርበንልዎታል፡፡ በድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ያገኙታል! ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3xNASGL ይጎብኙ። ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ https://t.me/EthiotelecomChatBot 24/7 ያግኙን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Like
    Love
    4
    1 Answers 0 Shares
More Results