5G በአዲሱ የ5G ኔትወርክ ያለገደብ🏃♂🏃♀
ያልተገደቡ ወርሃዊ የ5G ዳታ ጥቅሎችን ከ10%_ተጨማሪ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በማይ ኢትዮቴል እና በ*999# በመግዛት የአዲሱን ትውልድ ኔትወርክ የኢንተርኔት ፍጥነት ያጣጥሙ!
በአዲስ አበባ የ5G አገልግሎት የሚያስጠቅም ስልክ ያላቸውን ደንበኞቻችንን አገልግሎት ወደ 5G አሳድገናል::ለዝርዝር መረጃ: https://bit.ly/3RQ2McR
ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ
#አዲስ_ዓመት_አዲስ_ፍጥነት_ምቾት_እና_አኗኗር#5G
Read More