• ማህበራዊ ኃላፊነት 2016
    በ2016 በጀት ዓመት ኩባንያችን ማህበራዊ ኃላፊነት ከመወጣት አንጻር የህብረተሰቡን ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ሊያሻሽሉ የሚችሉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፡፡   በትምህርት፣ ጤና፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ አረንጓዴ ልማት፣ ሰብአዊ ተግባራት እና የመንግስት ልማት ፕሮጀክቶች በዓይነት እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 694.2 ሚሊዮን ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 900ሺ የደብተር፣ በመላው ሀገሪቱ በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ላቋቋምናቸው 66 የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም በ42 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለሚገኙ 6000 ድጋፍ ለሚያሻቸው ተማሪዎች የኪስ ገንዘብ...

    Read More

    Like
    Yay
    Love
    11
    4 Answers 1 Shares
  • “ይጋብዙ ይሸለሙ”
    🏆 ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጋበዝ እስከ 10,000 ብር ያሸንፉ!  ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም  💬 በአጭር መልዕክት ወይም 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ  መተግበሪያውን በማጋራት የቴሌብር ሱፐርአፕ የዕድል ጨዋታ ተሳታፊ በመሆን ታብሌቶች፣ ስማርት ስልኮች ፣ 200 ብር እንዲሁም 1ጊ.ባ አሸናፊ ይሁኑ! በተጨማሪም ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 🔗 የዘመነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማግኘት https://onelink.to/uecbbr ይጠቀሙ! ✅ ለዕድል ጨዋታው ብቁ የሚሆኑት 20 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ነው! ቴሌብር -...

    Read More

    Yay
    2
    0 Answers 1 Shares
  • 🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ
    🌟 በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ ይሸለሙ! መጭውን የዒድ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በቪዛ ዳሬክት በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ  🟡  በአቢሲኒያ ባንክ ዕለታዊ ምንዛሬ ላይ 11% የገንዘብ ስጦታ ጨምረን በቅጽበት እናስረክብዎታለን፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 6ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🛋 አረቢያን መጅሊስ - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር💰 የኪስ ገንዘብ - 300...

    Read More

    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • 🌟 ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር  እስከ 100ሺህ ብር ይሸለሙ!!
    🌟 ከ11% የገንዘብ ስጦታ ጋር  እስከ 100ሺህ ብር ይሸለሙ!! መጭውን የትንሣኤ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 11% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🛋 የቤት ዕቃ - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር🎁 እንዲሁም በርካታ...

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • 🌟 ወዳጆችዎን በመጋበዝ ብቻ እስከ 10,000 ብር ይሸለሙ!!
    🌟 ወዳጆችዎን በመጋበዝ ብቻ እስከ 10,000 ብር ይሸለሙ!! ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም  💬 በአጭር መልእክት ወይም 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ  መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 50 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ በየ15 ቀኑ ታብሌቶችና ሌሎች ሽልማቶችን በሚያሸልመው የዕድል ጨዋታ ተሳታፊ ይሆናሉ! 🗓 እስከ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr...

    Read More

    Like
    1
    0 Answers 0 Shares
  • 🎉🏃‍♂️🏃‍♀️የታላቁ ሩጫ ምዝገባና ቲሸርት ሽያጭ በቴሌብር ተጀመረ! 
    🎉🏃‍♂️🏃‍♀️የታላቁ ሩጫ ምዝገባና ቲሸርት ሽያጭ በቴሌብር ተጀመረ!  በጉጉት የምንጠበቀውና አብረን በጋራ የምንደምቅበት ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ ለ25ኛ ጊዜ ኅዳር 14 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። 👉 ተሳታፊ የሚያደርግዎትን ቲሸርት በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ካሉበት ሆነው በቀላሉ ይግዙ፤ በመረጡት ቦታ ቲሸርትዎን ይረከቡ። 25ኛ ዓመቱን በማስመልከት እያንዳንዱ 25ኛ ተመዝጋቢ ቲሸርቱን በነፃ ያገኛል፤ በተጨማሪም በዕድል ጨዋታ ነፃ ቲሸርቶች ይበረከታሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!...

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • 13% የገንዘብ ስጦታ እስከ 100,000 ብር አጓጊ የዕድል ሽልማቶች ጋር!!
    🌟 13% የገንዘብ ስጦታ እስከ 100,000 ብር አጓጊ የዕድል ሽልማቶች ጋር!! መጭውን የአረፋ በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 13% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ የምንዛሬ ተመን 1$=148+ ብር  በተጨማሪም 13ሺህ ብር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🛋 አረቢያን መጅሊስ - 15 ዕጣዎች 🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች 🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች 🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች የሚቀበሉት የገንዘብ...

    Read More

    Yay
    1
    0 Answers 0 Shares
  • በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ 20% የገንዘብ ስጦታ
    20% የገንዘብ ስጦታ  ! በአጋሮቻችን በኩል ውጭ አገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም 20% ስጦታ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም የአየር ሰዓት አሸናፊ የሚሆኑበት የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ! ለተጨማሪ መረጃ bit.ly/3ArwoEO  #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    Like
    1
    0 Answers 0 Shares
  • ቴሌብር ሐዋላ በሽልማት ያንበሸብሻል!!
    🌟 ቴሌብር ሐዋላ በሽልማት ያንበሸብሻል!! መጪውን የገና በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ 10% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 6ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🛋 የቤት ዕቃዎች - 15 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 100,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - 20 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 15,000 ብር🛒 የበዓል አስቤዛ - 50 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 10,000 ብር💰 የኪስ ገንዘብ - 300 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 5,000 ብር🎁 እንዲሁም በርካታ የሞባይል ዳታ ጥቅሎች የሚቀበሉት...

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ onelink.to/75zfa5 ያውርዱ ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ onelink.to/75zfa5 ያውርዱ ሲጠቀሙ VPN ያጥፉ በተጨማሪም *127# ይደውሉ
    ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ onelink.to/75zfa5 ያውርዱ ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ onelink.to/75zfa5 ያውርዱ ሲጠቀሙ VPN ያጥፉ በተጨማሪም *127# ይደውሉ

    Read More

    Like
    Yay
    2
    1 Answers 0 Shares
More Results