• What is Cloud Asset Management (CAM)?
    Gone are times, when companies used to have their own large computer networks doing everything themselves. They had to buy all of their servers, all of their networking appliances. They needed the physical space on premises for all of their datacenters... Now CLOUD has changed all that. Today, except their LANs, companies can literally build everything else on cloud. Practically, more...

    Read More

    Like
    2
    4 Answers 0 Shares
  • What is DevSecOps?
    Do you remember those times when IT companies used to release their Software or operating systems once in a while? For example, there were considerable gaps of years between the releases of Windows 97, 98, NT, XP, Vista, Windows 7, 8, etc . Similar practices were norm-of-the-day in case of all sorts of software/applications from most vendors... It was so because it provided enough time...

    Read More

    Like
    4
    3 Answers 0 Shares
  • What is Sandboxes?
    Sandboxes provide ideal, secluded environments to screen certain malware types without giving that malware a chance to spread. Based on the observed behavior, the samples can then be classified as harmless, malicious, or “needs a closer look.” Running programs in such a secluded environment is referred to as sandboxing and the environment the samples are allowed to run in are...

    Read More

    Like
    Yay
    2
    1 Answers 0 Shares
  • ማህበራዊ ኃላፊነት 2016
    በ2016 በጀት ዓመት ኩባንያችን ማህበራዊ ኃላፊነት ከመወጣት አንጻር የህብረተሰቡን ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ሊያሻሽሉ የሚችሉ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፡፡   በትምህርት፣ ጤና፣ የአካባቢ ጥበቃ፣ አረንጓዴ ልማት፣ ሰብአዊ ተግባራት እና የመንግስት ልማት ፕሮጀክቶች በዓይነት እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 694.2 ሚሊዮን ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 900ሺ የደብተር፣ በመላው ሀገሪቱ በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ላቋቋምናቸው 66 የዲጂታል መማሪያ ማዕከላት ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም በ42 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለሚገኙ 6000 ድጋፍ ለሚያሻቸው ተማሪዎች የኪስ ገንዘብ...

    Read More

    Like
    Yay
    Love
    11
    4 Answers 1 Shares
  • አርዲ ቻት ቦት
    ቀደምቷ አርዲ ለዲጂታል መስተንግዶውም ቀደምት እና ቀልጣፋ ናት!አገልግሎቶቻችንን በተመለከተ ለጥያቄዎ ፈጣን ምላሽ፣ ጥቅሎች መግዛት፣ የሂሳብ መረጃ መጠየቅንና ሌሎች አገልግሎቶችን በ5 ቋንቋዎች በማንኛውም ጊዜ እና ሰዓት በምቾት ልታስናግድዎ ዝግጁ ነች፤ ከደንበኞች አገልግሎት ባለሙያዎቻችን ጋርም ታገናኝዎታለች!በድረገፅ - ethiotelecom.et/በፌስቡክ - Ethio telecom እና በትዊተር - twitter.com/ethiotelecom በመልዕክት መላኪያ ላይበዋትስዓፕ - wa.me/251994000000?textበቴሌግራም - t.me/EthiotelecomChatBot አርዲን...

    Read More

    Like
    Yay
    7
    5 Answers 5 Shares
  • የ130 ዓመታት አብሮነት ልዩ ስጦታ!
    🌟🎉 እነሆ የ130 ዓመታት ክብረ በዓል ልዩ ገጸ-በረከቶች! እየተዝናኑ በሽልማት የሚንበሸበሹበት ጨዋታ ከኢትዮ ቴሌኮም!! 🚘 6 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች🛺 9 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች💰በየቀኑ የ20 ሺህ እንዲሁም በየሳምንቱ የ50 ሺህ እና 100 ሺህ ብር ገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር📱 161 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች እንዲሁም 🎁260 ሺህ የሞባይል ጥቅሎች!  📌 አገልግሎታችንን ይጠቀሙ፤ ከሰፊው ገበታችን የድርሻዎን ይውሰዱ!  ከተጨማሪ ዝርዝር ማብራሪያዎች ጋር ይጠብቁን!! #130_ዓመታት_በጽናት_ታላቅ_አገር_እና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ #Ethiotelecom #telebirr...

    Read More

    Like
    Yay
    4
    3 Answers 5 Shares
  • “ይጋብዙ ይሸለሙ”
    🏆 ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጋበዝ እስከ 10,000 ብር ያሸንፉ!  ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም  💬 በአጭር መልዕክት ወይም 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ  መተግበሪያውን በማጋራት የቴሌብር ሱፐርአፕ የዕድል ጨዋታ ተሳታፊ በመሆን ታብሌቶች፣ ስማርት ስልኮች ፣ 200 ብር እንዲሁም 1ጊ.ባ አሸናፊ ይሁኑ! በተጨማሪም ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 🔗 የዘመነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማግኘት https://onelink.to/uecbbr ይጠቀሙ! ✅ ለዕድል ጨዋታው ብቁ የሚሆኑት 20 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ነው! ቴሌብር -...

    Read More

    Yay
    2
    0 Answers 1 Shares
  • #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት
    ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም “ለነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ያስጀመረውን መርሃ ግብር በማስቀጠል በመላ ሀገራችን ለሚገኙ 430 በላይ ት/ቤቶች ውስጥ ለሚማሩ ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው አንድ ደርዘን የመማሪያ ደብተር ከ72.9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ በስጦታ አበርክቷል፡፡   ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/3P83yib   #በጎነት_ለነገ_ተስፋዎች   #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_ወደ_አዲስ_ዓመት!!!

    Read More

    Like
    Love
    5
    4 Answers 2 Shares
  • ⚽️ 🏆በጉጉት የሚጠበቀው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር ነው!!
    ⚽️ 🏆በጉጉት የሚጠበቀው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀምር ነው!! በወርኃዊ የቤትዎ ፋይበር ዋይፋይ ክፍያዎ ላይ ጥቂት ብር ብቻ በመጨመር በሜዳ ጥቅል ስፖርትን ጨምሮ አቦል ቲቪ እና ሌሎች ከ125 በላይ የመዝናኛ ቻናሎችን ያግኙ። እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ። ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች ስማርት ስቲክ ለማግኘት እና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ! ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/DSTV_Bundle #DSTV#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia...

    Read More

    0 Answers 0 Shares
  • ✨🤩 ታላቅ ቅናሽ!! 💁‍♂️ እስከ 50%
    ✨🤩 ታላቅ ቅናሽ!!  እንዳያመልጥዎ! 💁‍♂️ እስከ 50% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን የስልክ ቀፎዎች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ ቻርጀሮችና ኬብሎች እንዲሁም የኢንተርኔት ሞደሞችና ራውተሮች የራስዎ ያድርጓቸው!! 🗓 እስከ ጥር 19/2017 ዓ.ም ብቻ! 📍 በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል። በተጨማሪ የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ https://telegebeya.ethiotelecom.et ማግኘት ይችላሉ፡፡ #Sale #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

    Read More

    0 Answers 0 Shares
More Results