• አርዲ ቻት ቦት
    ቀደምቷ አርዲ ለዲጂታል መስተንግዶውም ቀደምት እና ቀልጣፋ ናት!አገልግሎቶቻችንን በተመለከተ ለጥያቄዎ ፈጣን ምላሽ፣ ጥቅሎች መግዛት፣ የሂሳብ መረጃ መጠየቅንና ሌሎች አገልግሎቶችን በ5 ቋንቋዎች በማንኛውም ጊዜ እና ሰዓት በምቾት ልታስናግድዎ ዝግጁ ነች፤ ከደንበኞች አገልግሎት ባለሙያዎቻችን ጋርም ታገናኝዎታለች!በድረገፅ - ethiotelecom.et/በፌስቡክ - Ethio telecom እና በትዊተር - twitter.com/ethiotelecom በመልዕክት መላኪያ ላይበዋትስዓፕ - wa.me/251994000000?textበቴሌግራም - t.me/EthiotelecomChatBot አርዲን...

    Read More

    Like
    Yay
    7
    5 Answers 5 Shares
  • 5G
    🎤 አዲስ አበባ የዘመናችን የመጨረሻውን የ5G ኔትወርክ በአዲሱ የ5G ጥቅል ለመጠቀም ዝግጁ!!!?🏃‍♂️🏃‍♀️ ወርሃዊ የ5G ጥቅሎችን ከ10%_ተጨማሪ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በ*999# በመግዛት የአዲሱን ትውልድ ኔትወርክ ያጣጥሙ! በአዲስ አበባ የ5G አገልግሎት የሚያስጠቅም ስልክ ያላቸውን ደንበኞቻችንን አገልግሎት ወደ 5G አሳድገናል :: ለዝርዝር መረጃው: https://bit.ly/3RQ2McR  #አዲስ_ዓመት_አዲስ_ፍጥነት_ምቾት_እና_አኗኗር #5G

    Read More

    Like
    Wow
    4
    4 Answers 1 Shares
  • 5G
    በአዲሱ የ5G ኔትወርክ ያለገደብ🏃‍♂🏃‍♀ ያልተገደቡ ወርሃዊ የ5G ዳታ ጥቅሎችን ከ10%_ተጨማሪ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በማይ ኢትዮቴል እና በ*999# በመግዛት የአዲሱን ትውልድ ኔትወርክ የኢንተርኔት ፍጥነት ያጣጥሙ! በአዲስ አበባ የ5G አገልግሎት የሚያስጠቅም ስልክ ያላቸውን ደንበኞቻችንን አገልግሎት ወደ 5G አሳድገናል::ለዝርዝር መረጃ: https://bit.ly/3RQ2McR ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ #አዲስ_ዓመት_አዲስ_ፍጥነት_ምቾት_እና_አኗኗር#5G

    Read More

    Like
    6
    5 Answers 0 Shares
  • 5G Network
    የ5G ነትወርክ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል ብዳረስ እጅጉን መልካም ነው ባይ ነኝ።

    Read More

    Like
    Love
    3
    5 Answers 0 Shares
  • 5G Network Coverage
    5G ኔትወርክ አገልግሎት ስንት የአገራችን ከተማዎች ላይ ተጀምሯል ?

    Read More

    Like
    1
    1 Answers 0 Shares
  • 5G network industry
    The 5G networking industry is in a period of innovation and transformation, which is not the only technology leading the world. There are others advancements: such as 802.11ax (Wi-Fi 6), edge computing, software-defined WAN and software-defined networking, exist and can interact with.......

    Read More

    Like
    Yay
    3
    4 Answers 0 Shares
  • 5G NETWORK ON THE QUALITY OF EDUCATION
    5G network brings you smart education platforms at your home.

    Read More

    Like
    2
    3 Answers 0 Shares
  • 5G technology advantages
    5G wireless technology is meant to deliver higher multi Gbps data peak speeds, ultera low latency, more reliability, massive network capacity, increase availability, and a more uniform user experience to more users.

    Read More

    Like
    Wow
    3
    3 Answers 0 Shares
  • Adama 5G test launch
    እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!የዲጂታል ኢትዮጵያን ራዕይን ዕውን ለማድረግ እና በ128 ዓመታት በአብሮነት ጉዟችን ስናደርገው እንደነበረው ሁሉ ህዝባችንን የወቅቱን ዓለም የደረሰበትን ቴክኖሎጂ ተቋዳሽ ለማድረግ የመጨረሻውን የ5ኛ ትውልድ ኔትወርክ (5G) በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ በሙከራ ደረጃ አገልግሎቱን ማስጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ይህ የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ወሳኝ ተልዕኮ ላላቸው (Mission Critical) እና በተመሳሳይ ወቅት መከናወን የሚፈልጉ አገልግሎቶችን (real time) ለአብነትም የማምረቻ ፋብሪካዎች፣ ግብርና፣ ህክምና፣ ለመሳሰሉ ኢንዱስትሪዎች እጅግ የላቀ ፋይዳ ያለው...

    Read More

    Yay
    4
    3 Answers 1 Shares
  • Expansion of 4G network
    It is helpful for internet users if 4G network is expanded up to Woreda levels. More phones use 4G than 5G. If Ethiotelecom wants to have more internet customers, it should expand 4G and upgrade more SIM Card that functions only on 3G and make them works upto 4G.

    Read More

    Like
    Yay
    3
    3 Answers 0 Shares
More Results